በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የዉበት እና ጽዳት አስ/ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-

  1. መልሶ መጠቀም ዑደት ማድረግ
  2. ደረቅ ቆሻሻ መሠብሠብ እና ማጒጒዝ
  3. በደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መፍጠር
  4. ቆሻሻን ከምንጩ በመለየት ወደ ሀብት መቀየር
  5. ዉብ እና ፅዱ ብሎኮችን መፍጠር
  6. የቆሻሻ አያያዝንና አጠቃቀምን በማዘመን የመንግስትን እና የሽርክና ማህበራትን ገቢ ማሳደግ