ዉድ የልደታ የክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ሠራተኞች የአገልግሎት አሰጣጥ ፣ ሙያዊ ስነ ምግባር ፣ ተቋማዊ ግንባታ ፣ የደንበኞች አያያዝ ፣ አመራር እና መሰል ጥያቄዎች በኦንላይን የቀረበላችሁ ሲሆን እራሳችሁንም ትገመግሙ ዘንድ መልሱም ተያይዞላችኋል፡፡
ከደንበኞች አያያዝ ፣ ከአገልግሎት አሰጣጥ ፣ ሙያዊ ስነ ምግባር ፣ አመራር እና መሰል ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ኖሮዎት መረጃ ለመስጠትም ሆነ አስተያየትዎንት ማጋራትት ከፈለጉ እባክዎ ለመደወል ወይም እኛን ለማግኘት አያመንቱ፡፡
Feel free to contact us and we will get back to you ass sson as we can.