የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ዋና ዋና ተግባራቶች
- 1. የሰው ሀብት ክትትልና ድጋፍ አገልግሎት
- የሰው ኃብት ስራ አመራር ክትትልና ድጋፍ መስጠት፣
- 2. የሰው ሀብት ስምሪት እና መረጃ አግልግሎት
- የሰው ሀብት ስምሪት አገልግሎት መስጠት፣
- የመረጃና ዶክመንቴሽን አገልግሎት፣
- የዲጅታል ሲቪል ሰርቪስ እና ቴክኖሎጂ አገልግሎት
- የሰው ሀብት መረጃ አያያዝ ስርዓት መዘርጋት፣
- 3. የሰው ሀብት ኦዲት አገልግሎት
- 4. የሰው ሀብት ቅሬታና አቤቱታ አገልግሎት
- የመንግስት ሰራተኞች ቅሬታ መቀበል ማማከርና ውሳኔ መስጠት፣
- የቅሬታ ኮሚቴዎች የግንዚቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት፣
- የቅሬታና አቤቱታ መንስኤ ልየታ ማካሄድ፣
- የቅሬታ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ጉዳዮች አፈጻጸም መከታተልና መደገፍ፣
- 5. የሰው ሀብት ልማትና ብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት
- የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ ማዘጋጀት፣
- የሰው ሀብት ብቃት ምዘና ማካሄድ፣
- የረጅም ጊዜ ትምህርትና የአጭር ጊዜ ስልጠና ማመቻቸት፣
- ስልጠና መስጠት፣
- የዕውቀት ስራ አመራር አገልግሎት
- 6. የወረዳ ማሰፈጸም አቅም ግንባታ አገልግሎት
- የወረዳ ማስፈፀም አቅም ግንባታ አገልግሎት፤
- ያልተማከለ አስተዳደር ትግበራ አገልግሎት ፤
- 7. የአገልግልት ስታንዳርዳይዜሽንና ምዘና አገልግሎት
- የተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ትግበራ ፣
- ተቋም ተኮር የስታንዳርዳዲይዛሽን ትግበራ፣
- የተቋማትን የስታንዳርዳይዛሽን ደረጃ መለየት ፣
- የስታንዳርዳይዛሽን ትግበራ ድጋፍና አፈጻጸም ልኬት ማካሄድ፣
- የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ካይዘን ትግበራ ማካሄድ
- 8. የሪፎርም ክትትልና ድጋፍ አገልግሎት
- የአገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ፣
- ምርጥ ተሞክሮ መቀመር እና ማስፉት፣
- የልምድ ልውውጥ ማካሄድ፣
-