በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የትምህርት ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-

  1. የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ የመስጠት አገልግሎት
  2. Raawwiifi Hordoffii Sirna Barnoota Afaan Oromoo
  3. በችግር ተጋላጭ ለሆኑ ተማሪዎች ልዩ ድጋፍ የመስጠት አገልግሎት
  4. ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚሆን የአካል ድጋፍ ቁሳቁሶች የመስጠት አገልግሎት
  5. ለግል የቅድመ መጀመሪያና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሱፐርቪዥን ሙያዊ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት
  6. ለግል ትምህርት ተቋማት በተለያዩ አሰራሮች ላይ ሙያዊ ስልጠናዎችን የመስጠት አገልግሎት
  7. ለመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች የስነልቦናና የማማከር ድጋፍ
  8. የአማራጭ የመሰረታዊ ትምህርት የመስጠት አገልግሎት
  9. የተቀናጀ ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት አገልግሎት
  10. የተማሪዎች የስነምግባር እና የህይወት ክህሎት ስልጠና አገልግሎት
  11. የግል፣ የሀይማኖት ተቋማት እና የማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች የመምህራን ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ስልጠና አገልግሎት
  12. የመጤባህልና ሱሶች መከላከል ስልጠና አገልግሎት
  13. በኤች አይቪ ኤድስ መከላከል የአቻ ለአቻ ስልጠና አገልግሎት