በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-

  1. የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መለየት እና መፍታት
  2. ቅሬታ እና አቤቱታ መቀበል እና ውሳኔ መስጠት
  3. ቅሬታ እና አቤቱታ ውሳኔ ማስፈጸም

ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
  1. የጉዳዩን ጭብጥ የሚያስረዳ የሰነድ ማስረጃ ማቅረብ
  2. ቅሬታ ለማቅረብ አገልግሎት ከጠየቀበት ተቋም (ክ/ከተማ) የፅሑፍ ምላሽ ማቅረብና የቅሬታ መነሻ የሆኑ ህጋዊ ሰነዶችን ማቅረብ
  3. የውሳኔ ደብዳቤ ግልባጭ ማቅረብ