• Vision

    የፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት ራዕይ

    በ2022 ዓ.ም ተልዕኮውን በብቃት መፈጸምና ማስፈጸም የሚችል እና በስነ-ምግባሩ የተመሰገነ ነፃና ገለልተኛ ፐብሊክ ሰርቪስ ተፈጥሮ ማየት

    In 2022, to see the nature of a free and independent public service that can effectively carry out and execute its mission and is commended for its ethics.

  • Mission

    የፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት ተልዕኮ

    አገልግሎትን ውጤታማ ማድረግ የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት የሰው ሀብት ልማት፤ ስምሪትና አመራር አገልግሎቶችን በመስጠት የአስፈጻሚ አካለትን የመፈጸም እና የማስፈጸም ብቃት ለማሳደግ እና የህብረተሰቡን እርካታ ለማሳደግ የሚችል ነፃ፣ ገለልተኛና ብቃት ያለው ፐብሊክ ሰርቪስ መገንባት፤

  • assets

    የፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት እሴቶች

    ለህግ የበላይነት መገዛት፣
    ለዜጋ ክብር መስጠት፣
    የሠው ሀይላችን ሀብታችን ነው፣
    ግልጽነትና ተጠያቂነት፣
    ታማኝነት ፣
    ሜሪትን መሰረት ያደረገ አሰራር፣
    ሙያዊ ልህቀት ፣ ሁልጊዜ መማማር፣
    ቀልጣፋና ውጤታማነት፣፣