በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የንግድ ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-

  1. በንግድ ድርጅቶች ላይ ክትትልና ቁጥጥር በማካሄድ ህጋዊ የንግድ ስርዓትን ማረጋገጥ
  2. የሚዛንና መስፈሪያ መሳሪያዎች ትክክለኛነት በማረጋገጥ ፍትሃዊ የንግድ ስርዓት ማስፈን ፣
  3. በኢንስፔክሽን ጥፋተኛ ሆነው የተገኙ ነጋዴዎችን መለየት ፣
  4. በህገ-ወጥ የንግድ ሥራ ተሰማርተው ከተገኙ የንግድ ድርጅቶች መካከል አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ መውሰድ፣፣
  5. በህገ-ወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተው የተገኙ ነጋዴዎችን ወደ ህጋዊነት መመለስ፣
  6. የእሁድ ገበያዎችን ተደራሽነትን በማስፋትና ስታንዳርድ በማስጠበቅ በእሁድ ገበያዎች የምርት አቅርቦት መጠን ከ ማሳደግ፣፣
  7. መንግስት ድጎማ የሚያደርባቸውን ምርቶች በፍትሃዊነት ማቅረብ ፣
  8. የነጋዴ፣ የዘርፍ ማህበራትን በማጠናከር ሚናቸውን ማሳደግ
  9. የሸማች መብት ጥሰቶች እና የተከለከሉ ድርጊቶች ላይ ክትትል በማድረግ የሸማቹን መብትና ጥቅም ማስጠበቅ
  10. በሸማቹ ህብረተሰብ፣ በነጋዴውና በባለድርሻ አካላት የሚቀርቡ ጥቆማዎችን በመቀበል ማጣራትና መፍታት ፣
  11. ከሸማቾች ጋር በተያያዘ የተደራጁ እና ለሚደራጁ የሲቪክ ማህበራት በማጠናከር ሚናቸዉን ማሳደግ፣