በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፍቃድ ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-

  1. ለመሰረተ ልማት ፍላጎት ሀብት ማሰባሰብ
  2. ለበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሀብት ማሰባሰብ፣
  3. ለበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተሰበሰበውን ሀብት ማሰራጨት፣
  4. በህብረተሰብ ተሳትፎ የአካባቢን ሰላም መጠበቅ፣
  5. የብሎክ አደረጃጀትን በመጠቀም ሰላምና ጸጥታን የተመለከተ ወቅታዊ የመረጃ አገልግሎት፣
  6. የብሎክ አደረጃጀቶችን በመጠቀም ህገ-ወጥ ተግባራትን መከላከል
  7. የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስተባበር፤
  8. መረጃዎችን መመዝገብና ማደራጀት፤
  9. በበጎ ፈቃደኞችን በመረጃ ቋት ምዝገባ ማከናወን፣
  10. የብሎክ ነዋሪዎችን መረጃን መሰብሰብና ብሎክን ማደራጀት፤
  11. በህብረተሰቡ የሚገነቡ መሰረተ ልማቶች ክትትል፣ ቁጥጥርና ርክክብ ማድረግ፤