በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር የስራና ክህሎት ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-
- አማራጭ የስራ ዕድሎችን መለየት፣
- ሰራ ፈላጊዎችን ወደ ስራ ማስገባት፣
- የስራ ፈላጊዎችን በንግድ ህጉ መሰረት በኢንተርፕራይዝ ማደራጀት፣
- ስለውጭ አገር ሥራ ስምሪት እና ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎችን መስራት፤
- የስደት ተመላሾችን በዘላቂነት ማቋቋም፣
- ከስራ ስምሪት ጋር የሚነሱ አቤቱታዎችና ቅሬታዎችን መፍታት፥
- የስልጠና አገልግሎት መስጠት
- የስራ ቦታ አከባቢ እና የሰራተኛች የስራ ላይ ደህንነት፥ ጤንነት ማስጠበቅ፤
- የአሰሪና ሰራተኛ ማህበራትን ህጋዊ ማድረግ እና ድጋፍ መስጠት፤
- የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ የህግ ማዕቀፎች ተፈፃሚነት ማረጋገጥ፣
- የስራ ክርክሮችን በውሳኔ መፍታት፥
- በማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ ተጠቃሚዎችን የማሰማራት አገልግሎት
- የገበያ ትስስር የድጋፍ አገልግሎት፤
- የሀገር ውስጥ ገበያ ትስስር ድጋፍ አገልግሎት መስጠት፤
- የሂሳብ መዝገብ አያያዝ አገልግሎት መስጠት፣
- የምርት ግብዓት ትስስር ድጋፍ አገልግሎት
- የዕድገት ደረጃ ሽግግር አገልግሎት መስጠት
- የውጪ ሀገር ገበያ ትስስር የድጋፍ አግልግሎ