ተገልጋዮች ለአገልግሎት ስመጡ ማሟላት ያላባቸው ቅድመ ሁኔታ

  1. የሪፎርም ክትትል እና ድጋፍ አገልግሎት ለማግኘት

    ክፍተት ያለባቸው ሰራተኞች እና የክፍተት ርዕስ መለየት

    የክፍተቱን መረጃ በማደራጀት ክትትልና ድጋፍ ለሚሰጠው አካል ማሳወቅ

    በመስፈርቱ መሰረት ተሞክሮ ነው ያሉትን በመለየት ማሳወቅ

    የልምድ ልውውጥ የሚደረግባቸው ጉዳዩችን እና ተቋም ለይቶ ማሳወቅ


  2. የሰው ሃብት ስምሪት አገልግሎት ለማግኘት

    የቅጥር ጥያቄ ደብዳቤ ማቅረብ

    ዝውውር ከሆነ የተቋማት ስምምነት የተወዳዳሪ የተመዘገበበት፣ ፈተና የተሰጠበት መረጃ በደብዳቤ ማሳወቅ

    ጡረታ የሚወጡ የሚራዘምለት ሰራተኞ የስራ መደቡ በቅጥርም በደረጃ እድገት ተፈልጎ የጠፋበት ማስረጃ የሰራተኛ ፍቃደኝነት ደብዳቤ በማካተትና መላክ


  3. የሰው ሀብት ልማትና ብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት

    የትምህርት ማስረጃ ፣የስራ ልምድ፣የስራ አፈፃፀም ማሟላት

    የአጭር ጊዜ የስልጠና ጥያቄ ማቅረብ

    ለትምህርት ምዝገባ መመዝገብ፣ የሚሰጠውን ፈተና መውሰድ

    ከዕውቀት ስራ አመራር ጋር በተያያዘ ያሉ ክፍታቶችን ለይቶ ማቅረብ


  4. ቅሬታ ሂደቱን የተከተለ ጥያቄ በጽሁፍ ማቅረብ

    ቅሬታው ከተነሳበት ተቋም ቅሬታውን በቅፅ 01 ማቅረብ፣ በቅፅ 02 ለክፍለ ከተማ ቅሬታና አቤቱታ አፈታት ቡድን ማቅረብ

    ግንዛቤ ርዕሶችን እና የኮሚቴ አበላትን በመለየት ማሳወቅ

    ከቅሬታ ጋር በተያያዘ የድጋፍ ርዕሶችን በመለየት ማሳወቅ


  5. የሰው ሀብት ኦዲት አገልግሎት ለማግኘት

    ከሰው ሃብት አዋጅ፣ደንብ፣መመሪያ እና ሰርኩላር የሚታዩ ጥሰቶች ጥቆማ በፅሁፍ ወይም በቃል ወይም በስልክ ማቅረብ


  6. የሰው ሀብት ክትትልና ድጋፍ አገልግሎት ለማግኘት

    ክፍተት ያለባቸው ሰራተኞች በመለየት ለክትትልና ድጋፍ ቡድን ማሳወቅ

    ድጋፍ የሚደረግበት ርዕስ በመለየት ለክትትልና ድጋፍ ቡድን ማሳወቅ

    የክፍተቱን መረጃ በማደራጀት የክትትልና ድጋፍ ለሚሰጠው አካል ማሳወቅ


  7. የወረዳ ማሰፈጸም አቅም ግንባታ አገልግሎት ለማግኘት

    በራስ ለመወሰን የተገደቡ አገልግቶችን በመለየት ማሳወቅ

    በውሳኔ አሰጣጥ ላይ ጣልቃ እየገቡ ችግር እየፈጠሩ ያሉ አመራሮችን በመለየት ማሳወቅ

    ተቋሙን ስማርት ለማድግ የሚያስፈልጉ የጥናት ሰነድ በማዘጋጀት ማሳወቅ

    ከስማርት ወረዳ ጋር በተያያዘ የድጋፍ ክፍተት በመለየት ማሳወቅ


  8. የሰው ሀብት ክትትልና ድጋፍ አገልግሎት ለማግኘት

    ስታንዳርድ ያልወጣላቸውን አገልገሎት ለይቶ ማሳወቅ

    ከስታንዳርድ ጋር በተያያዘ የድጋፍ ክፍተት ለይቶ ማሳወቅ

    የስታንዳር ማሻሻያ ሃሳቦችን በሰነድ በመለየት ማሳወቅ

    የካይዘን ትግበራ የድጋፍ ክፍተት በመለየት ማሳወቅ

    የአገልግሎት አሰጣጥ በትግበራ ሂደት የገጠሙ ችግሮችን በመለየት ማሳወቅ